አካሄዱ በቅርቡ የፀደቀውን የንብረት ማስመለስ አዋጅ ለማስፈፀም ነው ተብሏል
(መሠረት ሚድያ)- የንብረት ማስመለስ አዋጅ ቁጥር 1364/2017 መፅደቁን ተከትሎ በዲያስፖራው ማህበረሰብ ላይ አተገባበሩን የሚመራ እና የሚያስፈፅም ቡድን መቋቋሙን የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።
ከፍትህ ሚኒስቴር፣ ከውጭ ጉዳይ እንዲሁም ከሌሎች…