(መሠረት ሚድያ)- ሰው ገንዘቡን ለችግር ግዜ፣ ለሚፈልገው ጉዳይ እና ለወደፊት እቅዱ ማስፈፀሚያ ብሎ ጥሮ ግሮ ያገኘውን ያስቀምጣል። ድሮ ድሮ በየቤት ውስጥ ይቀመጥ የነበረው ጥሪት አሁን ግዜው ሲዘምን መቆያው ከባንክ ሆኗል፣ ይህም አስተማማኝ የሆነ ቦታ እንዳለ ደንበኞች እንዲሰማቸው ያረጋል።
ይሁንና አሁን አሁን ከ…