"መንግስት ከብሔራዊ ባንክ ብድር የሚወስድበትን አሰራር እንዲያቆም ያስገደደው ከአይ ኤም ኤፍ ጋር የተደረገው ስምምነት ነው"- የባንክ ባለሙያዎች Meseret MediaJul 01, 2025∙ Paid51Share(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በስፋት በመንግስት ሚድያዎች ሲሰራጩ ከነበሩ ዜናዎች አንዱ "አዲስ የልማት ጥያቄ ለመፍታት ተብሎ ከብሔራዊ ባንክ ብድር የሚጠየቅበት አሰራር አብቅቷል" በማለት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተናገሩት ነበር። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት በመጪው አመት በጀት…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext