Meseret Media

Meseret Media

ዛሬ ማምሻውን የኳታር አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ቦሌ ላይ ለማረፍ ተቃርቦ በረራውን ለምን እንዲቀይር ተደረገ?

Meseret Media's avatar
Meseret Media
May 26, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ከደቂቃዎች በፊት፣ ማለትም ዛሬ ምሽት ለሊት 6 ሰአት ገደማ በቦሌ ኤርፖርት ለማረፍ የተቃረበ ንብረትነቱ የኳታር አየር መንገድ ንብረት የሆነ አንድ አውሮፕላን ለማረፍ ከተቃረበ በኋላ የበረራ መስመሩን መቀየሩ (missed approach ማረጉ) ታውቋል።

ይህ የበረራ ቁጥሩ QR1427 የሆነ አውሮፕላ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture