Translateከሰሞኑ በጠ/ሚር አብይ አህመድ ዙርያ እየተሰራጩ ያሉት ሁለቱ መረጃዎች ምን ያህል እውነትነት አላቸው? Meseret MediaSep 02, 2026∙ Paid221Share(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በጠ/ሚር አብይ አህመድ ዙርያ ሁለት መረጃዎች በርካታ ተከታታዮች ባላቸው የሶሻል ሚድያ ገፆች ጭምር ሲተላለፍ ተመልክተናል። አንደኛው በጠ/ሚር አብይ የጤና ሁኔታ ዙሪያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ በስፋት እየተሰራጨ የሚገኝ መረጃ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አንድ የሳውዲ አረቢያ ጋዜጣ አወጣ …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous