(መሠረት ሚድያ)- የመቐለ ከተማና የአካባቢው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ከተለያዩ ምንጮች ባገኘናቸው መረጃዎች መሠረት ባለፉት ጥቂት ቀናት በክልሉ ከፍተኛ ውጥረት እና የፀጥታ መዛባት ተከስቶ ቆይቷል።
እንደ ምንጮቻችን ከሆነ የመከላከያ ሠራዊት እና 'የትግራይ ሰላም ሀይሎች' የተባለው ቡድን በአሁኑ ሰአት ወ…