(መሠረት ሚድያ)- የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ዩኒፎርም በለበሱ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ከቢሯቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአይን እማኞች መረጃ ለሚድያችን አድርሰዋል።
በቁጥጥር ስር የዋሉትም የውጭ ሀገር ሠራተኛ ሥምሪት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ኤርሚያስ ተክሌ እና የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ፕሮጀ…