Meseret Media

Meseret Media

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Jan 28, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ከሚያከናውንባቸው ክልሎች አንዱ ከሆነው የትግራይ ክልል ዛሬ ማምሻውን አንድ ልዩ መረጃ ለመሠረት ሚድያ ደርሷል። 

ሚድያችን ከመንገደኞች እና ከአየር መንገዱ ሰራተኞች እንዳረጋገጠው ከዛሬ ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ በረራዎች ሙሉ በሙሉ ተሰርዘ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture