ፕሬዝደንት ትረምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መሀል ያለውን አለመግባባት 'በፍጥነት' እንደሚፈቱት ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ዙርያ ኢትዮጵያ እና ግብፅ በሚወዛገቡበት ጉዳይ 'ስራ እየሰራንበት ነው' በማለት ተናገሩ።
ፕሬዝደንቱ ከኔቶ ዋና ሀላፊ ማርክ ሩተ ጋር በመሆን ዛሬ በኋይት ሀውስ በሰጡት መግለጫ ላይ እርሳቸው በአለም ዙርያ ያሉ ግጭቶችን የፈቱበትን መን…



