(መሠረት ሚድያ)- በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ለከተማዋ የሀይቅ ዳርቻ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከአንድ ወር ደመወዛቸው እንዲያዋጡ በመገደዳቸው እና ይህንን መስፈርት ባላሟሉ ሠራተኞች ላይ ደመወዝ በመታገዱ ምክንያት ከፍተኛ ስጋትና እንግልት ውስጥ መውደቃቸውን ገልጸዋል።
እንደ ምንጮች ገለጻ የከተማዋ ፋ…