Meseret Media

Meseret Media

እሁድ ዕለት ቢሾፍቱ በሚገኘው 'ሀረር ሜዳ' ተብሎ በሚጠራው የአየር ሀይል ግቢ ውስጥ የተከሰተው ምንድን ነው?

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Sep 30, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው እሁድ የመስቀል ዕለት አንድ መረጃ በማህበራዊ ሚድያ አማካኝነት በስፋት ተሰራጭቶ ነበር፣ ይህ መረጃ ያልተለመደ አይነት ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዶች በጥርጣሬ እንዲያዩት፣ ሌሎች ደግሞ 'ውሸት ነው' ብለው ወዲያው እንዲያጣጥሉት ምክንያት ሆኖ ነበር።

ይህ መረጃ ቢሾፍቱ በሚገኘው 'ሀረር ሜዳ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture