(መሠረት ሚድያ)- በትራፊክ መቅጫ ደንብ አተገባበር ላይ በተፈጠረ የህግ አተረጓጎም ስህተት አሽከርካሪዎች ላለፉት በርካታ ወራት አላስፈላጊ ክፍያ ሲጠየቁ እንደነበር የመንግስት ምንጮች ለመሠረት ሚድያ አረጋግጠዋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ስር በሚተገበረው የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥ…