በበርካታ ሚልዮን ዶላሮች በተገዛው የቦይንግ ቢዝነስ ጀት ዙርያ የተሰማው አዲስ መረጃ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቪአይፒ አገልግሎት የሚሰጥ የቦይንግ ቢዝነስ ጀት (BBJ) አውሮፕላን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን ያስታወቀው መጋቢት 8/ 2017 ዓ.ም ነበር።
አየር መንገዱ በወቅቱ የተረከበው ይህ ቦይንግ 737-800 የተሰኘ የቢዝነስ ጀት አውሮፕላን ልዩ አገልግሎት ለሚ…



