(መሠረት ሚድያ)- ቦታው ኤርትራ ሆቴል ይባል ነበር፣ ድሮ ከሦስት አስርት ዓመታት በፊት የቤቱ ባለቤት አባ አስገዶም ይባላሉ። ኤርትራ ሆቴል አልጋ ይከራይ ነበር፣ የተለያዩ አልኮል መጠጦችና ትኩስ መጠጦች እንዲሁም የተለያዩ ምግቦች ይሸጡበት ነበር።
በተለይ የመርካቶ ሰዎች ቁርስ ላይ አሪፍ ቡላ ነበር ይላሉ።
ከጊዜ …