Meseret Media

Meseret Media

በአዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ በተካሄደ ድንገተኛ አፈሳ ወቅት የሰው ህይወት ማለፉ ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Sep 23, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል እንደገና ባገረሸውና እያየለ በመጣው ጦርነት ምክንያት ከመንግስት በኩል የሚደረገው የሃይል ማሰባሰብ እና የግዳጅ ምልመላ ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ በሚካሄዱ ድንገተኛ አፈሳዎች ምክንያት በዜጎች ላይ የከፋ አደጋ እየደረሰ መሆኑ ተጠቆመ።

ትናንት …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture