(መሠረት ሚድያ)- በትግራይ ክልል ከመቐለ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው እንደርታ ወረዳ ልዩ ስሙ 'ቀዳማይ ወያኔ' በተባለ ጣቢያ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ሕይወት ማለፉንና ውድመት ማድረሱን ከአካባቢው የወጡ ዘገባዎችና የዓይን እማኝ ምስክሮች ለሚድያችን ተናግረዋል።
እንደ መረጃዎቹ ገለጻ ጥቃቱ የተፈጸመው ዛሬ ረፋድ ገደማ …