መደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ተከፍቶ የነበረው አዲስ ድረ-ገፅ ከናካቴው መስራት ማቆሙ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ብዙዎችን ሲያጉላላ፣ ለአላስፈላጊ የጉቦ ክፍያ ሲዳርግ እና ሲያማርር የነበረውን ድረ-ገፅ (website) ከናካቴው ዘግቶ ሌላ አዲስ ዌብሳይት ስራ ላይ ያዋለው የዛሬ ስድስት ወር ገደማ ነበር።
የተቋሙ አንዳንድ አድሚኖች ከደላላዎች ጋር በመሆን ሲፈፅሙት የነበረው…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.


