(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ ውስጥ ገለልተኛ በሆኑ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች ላይ እየተወሰደ ያለው ተከታታይ እርምጃ ተባብሶ ቀጥሏል። የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቶች እንደሚያመለክቱት በኢትዮጵያ ያለው የሚዲያ ምህዳር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠበበ መጥቷል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ የፈረንሳይ …