(መሠረት ሚድያ)- ትናንት መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት በሰሜን ወሎ ዞን ሐብሩ ወረዳ እና በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ 'ጃራ' ተብሎ በሚጠራው የወታደር ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ ድንገተኛ ተኩስ ተከፍቶ በርካታ ምልምል የሚሊሻ አባላት ህይወታቸውን ማጣታቸው እና ሌሎቹ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ።
ሰሜን ወሎ በሚገኘው ጃራ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ላይ በደረሰ ጥቃት…