Meseret Media

Meseret Media

ግብር አልከፈላችሁም የተባሉ ነጋዴዎች የባንክ አካውንታቸው ተበርብሮ ካለፈቃዳቸው ገንዘብ ተወሰደባቸው

Meseret Media's avatar
Meseret Media
May 26, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- ግብር መክፈል ግዴታም፣ ክብርም ነው። በአለም ዙርያ ግብር የመንግስት ወጪን መደጎምያ፣ የመሠረት ልማት ማስፋፍያ እንዲሁም የሀገር ልዕልና ማስቀጠያ ተደርጎ ይሰራበታል።

ከቅርብ ግዜ ወዲህ በሀገራችን ከግብር ጋር የተገናኘ አንዳንድ ቅሬታዎች መሰማት ጀምረዋል; መንግስት ብዙ ነጋዴዎች ግብር መክፈል …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture