ለነጋዴዎች የንግድ ምልክት የሚፈቅዱት ነጋዴ- የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዳይሬክተር ያስነሱት የጥቅም ግጭት ጥያቄ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ካዛንችስ አካባቢ የሚገኝ እና የንግድ ምልክት፣ ፓተንት እና የቅጂ መብት ሥራዎችን በመመዝገብ ለአገር እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የተቋቋመ የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤት ነው።
ተጠሪነቱ ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሆነው ይህ ተቋም አሁን ላይ በበር…



