በማረሚያ ቤት የሚገኙት ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ 'የነፃነት ሰልፍ' የሚል መጽሐፍ አሳተሙ
(መሠረት ሚድያ)- ከ2015 ዓ/ም መጋቢት ወር ጀምሮ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የትጥቅ ትግል መርተሀል በሚል በሕግ ቁጥጥር ውለው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ አዲስ መፅሀፍ ማሳተማቸው ታወቀ።
መጽሐፉ በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ትግል መቼ እና እንዴት ተጀመረ? የትግሉ እን…



