(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ዲያስፖራ መሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ አስቸኳይ የፖለቲካ፣ ሰብአዊ እና የሰብአዊ መብቶች ስጋቶች ላይ ለመወያየት ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ሳራ ጃኮብስ ጋር በሳንዲያጎ ዲስትሪክት ቢሮአቸው ተገናኝተው መምከራቸው ተሰማ።
ልዑኩን የመሩት ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ በምስራቅ…