(መሠረት ሚድያ)- ለሁለት ዓመታት ያህል በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ የቆዩት የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ አብዱረሕማን አሕመዲን፣ አቶ ግዛቸው ታምር እና አቶ መኮንን ደሳለኝ የተባሉ ተጠርጣሪዎች የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የፀረ-ሽብር ወንጀል ምድብ ችሎት እያንዳንዳችው በሁለት መቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ትናንት ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ብይን ሰጥቶ ነበረ።
ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዛሬ በዋስ የተለቀቁ የፖለቲካ እስረኞች በር ላይ…