Meseret Media

Meseret Media

ሚድያችን በቅርቡ የምርመራ ዘገባ ያቀረበበት መንግስታዊ ተቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ምክትሎቻቸው በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር ዋሉ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Aug 19, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በመስሪያ ቤቱ ውስጥ በሚከናወኑ ህገ ወጥ ድርጊቶች ዙርያ ሚድያችን በቅርቡ የምርመራ ዘገባ ያቀረበበት የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ (አይቲ ፓርክ) ዋና ስራ አስፈፃሚ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል።

ሚድያችን በሰራው ዘገባ "አይቲ ፓርክ" ተብሎ በሚጠራው ማእከል ውስጥ በዶላር እየከ…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture