ሁለቱ አስገራሚ የእገታ ድርጊቶች በመሀል አዲስ አበባ
በመኪና ገጭቶ አስቁሞ ከማገት እስከ አፓርትመንት በር አስከፍቶ የመውሰድ ወንጀሎች
(መሠረት ሚድያ)- አሁን አሁን የእገታ ወንጀሎች እጅግ ከመበራከታቸው የተነሳ ዜና መሆናቸው ጭምር እየቀረ መጥቷል፣ ታጋቾች እና ወዳጅ ዘመድ ደግሞ ህይወት ከማጣት ጀምሮ እጅግ አስጨናቂ የሆኑ ግዜያትን እያሳለፉ ይገኛሉ።
ከዚህ ጋር በተያያዘ መሠረት ሚድያ በርካታ የእገታ ድርጊቶች ላይ ዘገባ ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን ዛሬ…
Keep reading with a 7-day free trial
Subscribe to Meseret Media to keep reading this post and get 7 days of free access to the full post archives.


