በአማራ ክልል ውስጥ ግማሽ ያህሉ የምርጫ ጣቢያዎች ስጋት ውስጥ እንዳሉ አንድ የመንግስት ጥናት ጠቆመ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅት እያረገ ሲሆን በአንዳንድ የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ያለው ሁኔታ ግን እስካሁን አለየለትም።
ሚድያችን የተመለከተው እና በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2018 ዓ.ም ሪፖርት ላይ ተመስርቶ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የ9 ወራት ሪፖርት…


