ሸገር ከተማ እጅግ ከፍተኛ የተባለ እና ወደኋላ ተመልሶ የሚታሰብ የመዘጋጃ አገልግሎት እንዲሁም የቀድሞውን የሚተካ አዲስ የመሬት ሊዝ ውል ለነዋሪዎቹ መስጠት ጀመረ Meseret MediaJan 15, 2026∙ PaidShare(መሠረት ሚድያ)- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ አምስት ከተሞች በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ የሸገር ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ከወሰነ ሶስት አመታት አልፈዋል። በዚህም መሰረት ሰበታ፣ ቡራዩ፣ ለገጣፎ፣ ለገዳዲ፣ ሱሉልታ እና ገላን ከተሞች በሸገር ከተማ ስር የታቀፉ …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous