(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን 'ትሩዝ ሶሻል' በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል።
ዶናልድ ትረምፕ በህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ እና ኢትዮጵያ መሀል ያለውን…