ማስታወሻ!
ሰላም የመሠረት ሚድያ የነፃ ተመዝጋቢዎች፣
የምናቀርበው መረጃ ቀጣይነት እንዲኖረው የክፍያ ምዝገባ (paid subscription) ከጀመርን ጀምሮ አሁን ያለውን ስራ ለማስቀጠል በቂ የሚባሉ ሰዎች ተወላቅለውናል። ነገር ግን አሁንም ስራውን በሁሉም ክልሎች ለማስፋት እና በሌሎች ቋንቋዎች ለመጨመር ተጨማሪ ከፋይ አባላቶች ቢኖሩን እንወዳለን።
ላለፉት ጥቂት ሳምንታት ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ አንባቢዎቻችን በጥቂት ብር subscription ለማካሄድ ብናስብም በመንግስት በኩል አስቻይ ሁኔታ እስካሁን አልተገኘም፣ ክፍያ መቀበያ አካውንት ቢከፈት እንደማይሰራልን በግልፅ ተነግሮናል።
ስለዚህ ምናልባት ውጭ ሀገር የሚኖር ዘመድ/ጓደኛ ያላችሁ በትልቅ ቅናሽ ያቀረብነውን አዲስ offer ትሞክሩ ዘንድ እንጠቁማለን። በሚቀጥሉት 7 ቀናት ውስጥ ይህን ሊንክ ተከትለው ወርሀዊ ወይም አመታዊ subscription ሲፈፅሙ ከመሠረት ሚድያ የ30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ከዚያም ፖድካስቶቻችንን እና የፅሁፍ መረጃዎቻችንን ካለገደብ ያገኛሉ
https://meseretmedia.substack.com/subscribe?coupon=d75e694d
መሠረት ሚድያ!


