Translateየኢትዮጵያ መንግስት የአንድ የግል ድርጅትን ከ860 ሚልዮን ብር በላይ እንዲታገድ አስደረገ Meseret MediaSep 17, 2026∙ Paid3Share(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የፍትሕና የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚገኝባቸው የንግድና የፍትሐብሔር ክርክሮች የብዙዎችን ትኩረት መሳባቸውን ቀጥለዋል። ከእነዚህም መካከል በቅርቡ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ቀጥታ ክስ የፍትሐብሔር ችሎት የቀረበው የሕግ ክርክር አንዱ ነው። ይህ …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.Previous