(መሠረት ሚድያ)- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣብያ ጋር ረዘም ያለ ቃለ-መጠይቅ አድርገው ነበር። በቃለ-መጠይቃቸው አብዛኛውን ከኢትዮጵያ ጋር እየተካረረ ስለመጣው ግንኙነት እና የግጭት ስጋት አንስተዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ…