(መሠረት ሚድያ)- በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚስተዋለው ህግ አልባነት እና ተያይዞ የሚታየው የእገታ ወንጀል ተባብሶ መቀጠሉን ሚድያችን በተከታታይ ያወጣቸው መረጃዎች ያሳያሉ።
በአብዛኛው የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት የሚፈፀሙት እነዚህ የእገታ ወንጀሎች በተለይ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በብዛት ይስተዋላሉ።
…