የብልጽግና ፓርቲ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያስገባቸው አቅጣጫዎች እና ግብዐቶች ለሚድያችን ደርሷል
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች 'መግባባትን ለመፍጠር' በሚል ከተቋቋመ ወዲህ በሀገር ውስጥ እንዲሁም በውጭ ሀገራት ያሉ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን ሲያነጋግር ቆይቷል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ትናንት ፓርላማው ስራ በጀመረበት ዕለት …



