በኢትዮጵያ እዳ እና ሀብት ዙርያ በፓርላማ ሊደረግ የነበረ ውይይት ብዙ ሚድያዎች በመገኘታቸው ለሌላ ግዜ መተላለፉ ተሰማ Meseret MediaDec 15, 2025∙ Paid41Share(መሠረት ሚድያ)- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽንን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የፊት ለፊት መድረክ በዛሬው ዕለት አዘጋጅተው ነበር። ከጠዋቱ 2:30 ፓርላማ ውስጥ ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው እዚህ ውይይት ላይ ከፍተኛ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext