"የጥበቃ ሰራተኛው አደጋ እንዳይገጥመው ፖሊሶቹ በነገው እለት ባሉበት ሰዓት ከመጡ ቤቱን ከነሙሉ እቃው አስረክቧቸው እንዲወጣ ነግሬዋለሁ"- አቶ ልደቱ አያሌውMeseret MediaJul 18, 2025∙ Paid7ShareUpgrade to paid to play voiceover(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ የኢትዮጵያ መንግስት በፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ንብረቶች ላይ ያነጣጠሩ አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ ጀምሯል።በመጀመርያ ሀምሌ 2/2017 ዓ/ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፖለቲከኛው ንብረት የሆነ በላሊበላ ከተማ ግንባታ ላይ የነበረ ህንፃን በሀራጅ ሊሸጥ እንደሆነ መረጃ ወጥቶ ነበር።Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext