ለአዲሱ አየር ማረፊያ ግንባታ የሚነሱ አርሶ አደሮች የገንዘብ ካሳ እና ምትክ ቦታ እንደማይሰጣቸው እንደተነገራቸው ለሚድያችን አሳወቁ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ 'አቡሴራ' በሚባል ስፍራ አዲስ የሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያን ሀገራዊ የመንገደኞች ማስተናገድ አቅምን 110 ሚሊዮን ማድረስ እንደሚያስችል በቅርቡ ይፋ ተደርጓል።
ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ 10 ቢሊየን የአሜሪካ ዶ…



