Meseret Media

Meseret Media

የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሰራተኞች በሙሉ እረፍት እንዲወጡ ተደርገው ግዙፍ የሆነው የተቋሙ ህንፃ ውስጥ ኤምሬትሶች መግባታቸው ታወቀ

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Feb 26, 2026
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በሱሉልታ ከተማ በ40 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባው በቀድሞ አጠራሩ የመለስ ዜናዊ አካዳሚ፣ አሁን ደግሞ የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ (በእንግሊዝኛው ምህፃረ ቃል AFLEX) በመባል የሚታወቀው ተቋም በርካታ ስልጠናዎችን በማስተናገድ ይታወቃል።

በአቶ ዛዲግ አብርሀ የሚመራው ተቋም ግንባታው 2.…

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture