በአፋር ክልል የተከሰተው ግዙፍ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የፈጠረው የአቧራ ብናኝ ምዕራባዊ የመን መድረሱ ተሰማMeseret MediaNov 24, 2025∙ Paid7Share(መሠረት ሚድያ)- በትናንትናው እለት 'ሀይሊ ጉቢ' ተብሎ በሚጠራው የአፋር ክልል የተከሰተው ግዙፍ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በመጠኑም ሆነ በአይነቱ የተለየ እንደሆነ አሁን እየወጡ ያሉ የውጭ ሀገራት መረጃዎች እየጠቆሙ ነው። ፍንዳታው እጅግ ከፍተኛ የተባለ አቧራ መሰል ጭስ ያስከተለ ሲሆን ምዕራባዊ የመን ደርሶ በርካታ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext