"ውሀ ጠፋብን ብለን ለውሀ ፍሳሽ ስናመለክት ውሀው ተንኖ አልቋል ተባልን"- የሞኤንኮ አካባቢ ነዋሪዎች Meseret MediaMay 04, 2025∙ Paid172Share(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ 'ቦሌ ሞኤንኮ' ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ውሀ ለበርካታ ሳምንታት እንደጠፋባቸው በመግለፅ አሁን ላይ ለ20 ሊትር ውሀ 40 ብር፣ ለ2 ሺህ ሊትር ውሀ ደግሞ እስከ 1,700 ብር እየከፈሉ እንደሆነ ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በዚህ ምክንያት ለከፍተኛ ወጪ ከመዳረጋቸ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext