(መሠረት ሚድያ)- ከቅርብ ግዜያት ወዲህ አንድ ሰሞን በሚድያ በብዛት የሚታዩ የመንግስት ሀላፊዎች ሲሾሙ እንጂ ከስራቸው ሲነሱ እና ሲባረሩ ለህዝብ ማሳወቅ እየቀረ መጥቷል።
በዚህም ምክንያት ህዝቡ 'የት ገቡ?' የሚል ጥያቄ በስፋት ሲያነሳ ይታያል።
ከእነዚህ ባለስልጣን ከነበሩት አንዷ እና በቅርቡ ከሚድያ የጠፉት የ…