ነዋሪዎች የጋራ መኖርያ ቤቶቻቸውን ነጭ ቀለም ለማስቀባት በብሎክ እስከ 700 ሺህ ብር እየተጠየቁ መሆኑ ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በሸገር ከተማ እና በአጎራባች የአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጋራ መኖርያ ቤቶችን (ኮንዶሚኒየሞችን) አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ነዋሪዎች ብር አዋጥተው እንዲያስቀቡ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ።
መሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው በአንዳንድ ሳይቶች ነዋሪዎች በግል ከ7 ሺህ እስከ 12 ሺህ፣ በአንድ…



