"ማፍረስ ብርቃችን አይደለም፣ ኮልፌም አፍርሰናል ብለው የስራ ቦታችንን እንደሚያፈርሱ አስፈራርተውን ሄደዋል"- የመርካቶ ነጋዴዎች Meseret MediaDec 12, 2025∙ Paid111Share(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ማክሰኞ ህዳር 30/2018 ዓ.ም መርካቶ ላይ ለሚገኙ ሁለት ብሎኮች ከወረዳው መሬት አስተዳደር አስቸኳይ የስብሰባ ደብዳቤ ለእሮብ 8 ሰዓት ተበትኖ ነበር። መርካቶ አረጋ ሆቴል አካባቢ በተለምዶ 'ወርቅ ተራ' በሚባለው ሰፈር ያሉ እነዚህ ነጋዴዎች 2,500 ካሬ ስፋት ባለው ቦታ ላይ በአ…Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext