የክልል ርዕሰ መስተዳድሩ ያሉበት የቤት ማህበር ለግንባታ ቦታ እንዲያገኝ በሚል ከሪጅኑ መብራት ሃይል ላይ መሬት መወሰዱ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በርካታ የሙስና ተግባራት በስፋት በየዘርፉ ይስተዋላሉ፣ ይሁንና አሁንም መንግስት ደጋግሞ የሚለው ግለሰባዊ እንጂ መንግስታዊ ሙስና በኢትዮጵያ የለም የሚል ነው።
ይሁንና የመንግስት ባለስልጣናት የሙስና ወይም ስልጣንን ካላግባብ ሲጠቀሙ ሙስና አይባል ይሆን? የሚለውን ጥያቄ ለግዜው እንያዘውና ከሰሞኑ…



