(መሠረት ሚድያ)- በሰሜን ኢትዮጵያ በድጋሚ የተቀሰቀሰው ግጭት አደገኛ ወደሆነ ምዕራፍ እየተሸጋገረ እንደሚገኝ ከስፍራው እየወጡ ያሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ከመቀሌ ከተማ የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የፖሊስ አባላት እና የትራፊክ ፖሊሶችን ጨምሮ ሁሉም አካላት ከነገ ጀምሮ ወደ ውጊያ እንዲገቡ አስቸኳይ እና ጥብቅ…