ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዶሮዎችን የገደለ የዶሮ በሽታ መከሰቱ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እና በዙርያው ባሉ አካባቢዎች የዶሮ በሽታ ተደጋግሞ ይከሰታል፣ ይሁንና በሽታው እንዳለ ለህዝብ ሳይነገር ያልፋል፣ ይህም ከፍተኛ የጤና መቃወስ ያስከትላል።
ከዚህም በላይ የሞቱ ዶሮዎችን ለገበያ የሚያቀርቡ ሰዎች እንዳሉ እና አንዳንዶቹም በቁጥጥር ስር እንደዋሉ የዛሬ አምስ…


