ወጣቱ የት ገባ? ምክትል ስራ አስኪያጅ ሆኖ ከሚሰራበት የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ባልታወቁ ሰዎች ታግቶ የተወሰደው ወጣት ጉዳይ
(መሠረት ሚድያ)- ወጣት አማኑኤል የማነብርሃን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልደታ ቅርንጫፍን በምክትል ስራ አስኪያጅነት ያገለግል ነበር።
የካቲት 10/2017 ዓ/ም ግን ይሰራበት ከነበረው ከዚህ ቅርንጫፍ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተይዞ ተወስዶ እስካሁን ያለበት እንደማይታወቅ ዘመድ ጓደኞቹ ለመሠረት የሰጡት መ…



