(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሳምንት በተለቀቀው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም "ኢቶሪካ" ምክንያት መንግስት በአርቲስቱ ስራዎች ላይ ጥብቅ ገደብ ስለመጣሉ በተደጋጋሚ መረጃ ማቅረባችን ይታወሳል።
በአርቲስቱ አዲስ አልበም ውስጥ ያሉ ሙዚቃዎች በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን (ኢቲቪን ጨምሮ) እና በህዝባዊ ቦታዎች እንዳይተላለፉ እገ…