የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታ አካላት ለሚድያችን ገለፁ Meseret MediaMar 11, 2026∙ Paid5Share(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን የካቲት 25/2018 ዓ.ም ባወጣው የምርመራ ዘገባ የነዳጅ ዘርፍን የሌብነት እና የሙስና ሰንሰለት በተመለከተ ሰፋ ያለ መረጃ ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህ ዘገባ ላይ እንደተነሳው ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር እስከ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ያሉ አካላት በመመሳጠር በአዲስ የነዳጅ ማደያ ስም እና …Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.Claim my free postOr purchase a paid subscription.PreviousNext