Meseret Media

Meseret Media

ዛሬ ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ሲበር የነበረ አውሮፕላን አደጋ እንዳጋጠመው መሠረት ሚድያ አረጋግጧል

Meseret Media's avatar
Meseret Media
Jul 16, 2025
∙ Paid

(መሠረት ሚድያ)- በዛሬው እለት መነሻውን ከአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ አድርጎ ወደ መቐለ ከተማ ሲበር የነበረ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን አደጋ እንዳጋጠመው ታውቋል።

ሚድያችን የደረሰው መረጃ እንደሚያሳየው ከምሽቱ ሁለት ሰአት ገደማ አውሮፕላኑ ወደ መዳረሻው እንደተቃረበ …

User's avatar

Continue reading this post for free, courtesy of Meseret Media.

Or purchase a paid subscription.
© 2026 Meseret Media · Privacy ∙ Terms ∙ Collection notice
Start your SubstackGet the app
Substack is the home for great culture